አያ” - በአረብኛ “የፈጣሪ ምልክት” የሚል ትርጓሜ ያለው ስም የተሰጣት ህጻን በሶሪያ በደረሰው ርዕደ መሬት ወቅት ተወልዳ እናቷ ህይወቷ ሲያልፍ በተአምር ተርፋለች